Quality Policy

የጥራት ፖሊሲ

Dejen G/Meskel Import and Export is committed to consistently meet the 

Statutory and regulatory requirements of relevant standards to satisfy customers’ needs and expectations through continual improvement of its services and quality management system. This is supported by a progressive management style that encourages employee’s engagement and adoption of quality culture throughout the company.

Thus, we are Committed:

  • To provide a service that exceeds customers and statutory and regulatory requirements
  • To enhance the culture of quality management system by making quality the responsibility of all
  • To enhance our engagement in the implementation of QMS through continuous training
  • To ensure operational effectiveness of the company by availing all the necessary resources and enhancing the alignment of the company business process
  • To Plan and establish measurable objectives based on its Quality Policy for the ongoing development of the company and its customers.

ደጀን ገ/መስቀል አስመጪና ላኪ በዘርፉ የሚገኙ ህጎችንና ደንቦችን ተግባራዊ በማድረግ ዘለቄታዊ በሆነ መልኩ የደንበኞችን ፍላጎት በማሟላት የጥራት ስራ አመራር ISO 9001:2015 በመተግበር ቀጣይነት ያለው መሻሻል ለማምጣት ቁርጠኛ ነው። ይህንን ዕውን ለማድረግ ሰራተኞችን በማበረታትና በማሳተፍ ጥራት ያለዉ የአሰራር ባህል በድርጅቱ ውስጥ እንዲኖር ለማድረግ የሚያስችል ወቅታዊ የአመራር ዘይቤን ይከተላል።

በመሆኑም ድርጅታችን በቁርጠኝነት፣   

  • የደንበኞችን ፍላጎት መሰረት ያደረገ ደረጃውን የጠበቀና ህግን የተከተለ አገልግሎት ለደንበኞች መስጠት፣
  • የጥራት ስራ አመራር ባህልን በማሻሻል ጥራት የሁሉም ኃላፊነት እንዲሆን ማድረግ፣
  • የጥራት ስራ አመራር ትግበራን በተከታታይ ስልጠና ማሻሻል፣
  • አስፈላጊ ግብአቶችን በማሟላትና የስራ ሂደቶችን በተሻለ ሁኔታ በማናበብ የድርጅቱን አሰራር ውጤታማነት ማረጋገጥ፣
  • ለድርጅቱና እና ደንበኞቹ ቀጣይነት ላለው እድገት በጥራት ፖሊሲው መሰረት መለካት የሚችሉ ግቦችን ማቀድ፣